Back to All Events

community imp!act support event

  • Impact Hub Zürich - Event space Boden D Viaduktstrasse 93 8005 Zürich (map)
Euforia_Community_Impact_Logo_RGB.png

We’d love to invite you to a first community support event where you can get to know the teams and the programme as well as enjoy delicious traditional Ethiopian and Sudanese cuisine, cultural music and other activities that demonstrate our respective cultural heritages. The income from the sale of food will be used to cover the costs of the community imp!acts. The event will be held in the following address and time:

26 January 2019, 6pm - 10 pm           

Impact Hub, Event space Bogen D: Viaduktstrasse 93, 8005 Zürich


What is community imp!act?

We believe progress happens when people connect, share their aspirations, take action based on their strengths, and own their challenge.  Refugees/immigrants face several challenges, among others inclusion to the Swiss society and culture, understanding the system in Switzerland, integrating to the job market and learning the local language.

That is why we are committed in supporting refugee/immigrant communities  in Zürich to think and act for and by themselves. Communities have the capacity to respond when they own the issue they struggle with. That capacity remains to be revealed and nurtured. We seek to accompany the refugee communities as they go on the path to ownership of their challenges and act on them. Thus, we are organising community imp!act for and with the Ethiopian and Sudanese community in Zürich. community imp!act is a 3-days workshop where communities identify their common challenges, brainstorm solution ideas, put them into concrete project action plans, test them right away and receive feedback and support from experts.  It will be organised from 26-28 April 2019 in Zürich.


ለውጥ እውን የሚሆነው ከውስጥ ሲፈልቅ ነው።

ሰዎች ሲቀራረቡ፣ ሀሳብ ሲለዋወጡ፣ የጋራ ህልም ሲሰንቁ፣ በጠንካራ ጎናቸው ላይ ተመስርተው እርምጃ ሲወዱ ፣ እንዲሁም ተግዳሮቶቻቸውን በባለቤትነት ስሜት ሲያስተናግዱ እድገትና ለውጥ ማምጣት ይችላሉ ብለን እናምናለን።

ስደተኞች የተለያዩ ፈተናዎች ተጋርጠውባቸዋል፤ በስዊዝ ማህበረሰብ መካተት አለመቻል፣ የስዊዝን ባህልና ስርዓትን አለመረዳ፣ በስራ ገበያ ውስጥ ፈጥኖ ለመግባት መቸገር ፣የአካባቢውን ቋንቋ መማርና  የመሳሰሉ አዳጋች ጉዳዮች አሉባቸው።

ለዛም ነው በዙሪክና ዙሪያዋ የሚገኙ ስደተኛ ማህበራትን  በራሳቸው ግብዓት ራሳቸውን ለማገዝ ቆርጠን የተነሳነው። ማህበራት የገጠሟቸውን ችግሮች የራሳቸው ማድረግ ከቻሉ ፤ለችግሮቻቸው ፈጣን ምላሽ የመስጠት ብቃት ይኖራቸዋል። ያ ብቃት መለየትና መጎልበት ይኖርበታል። ስለዚህም የስደተኛ ማህበራት በራሳቸው መንገድ ተጉዘው የችግሮቻቸው ባለቤት በመሆን ተመጣጣኝ ምላሽ እንዲሰጡ ጉዟቸውን እውን ማድረግና ማገዝ ያስፈልጋል።

በዙሪክና አካባቢዋ ለሚገኙ የኢትዮጵያና ሱዳን ማህበረሰብ አባላት ኮሚኒቲ ኢምፓክት/ community imp!act በማዘጋጀት ላይ እንገኛለን። ኮሚኒቲ ኢምፓክት/ community imp!act ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ወርክሾፕ/ workshop ይኖረዋል። በወርክሾፕ የኢትዮጵያና ሱዳን ማህበረሰብ አባላት የጋራ ችግሮችቻውን እንዲለዩ፣ የመፍትሄ ሀሳብ እንዲያመነጩ፣ወደ ጠንካራ የፕሮጀት ትግበራ እቅድ እንዲለውጡዋቸውና እንዲሞክሯቸው ይደረጋል። ከውጭ ባለሞያዎችን በመጋበዝ ሙያዊ ምክርም እንዲያገኙ ይሆናል። ኮሚኒቲ ኢምፓክት/ community imp!act  የሚዘጋጀው በወርሀ ሚያዝያ 26-28/ 2019  በዙሪክ ከተማ ይሆናል።

ስለዚህም የማህበራት ድጋፍ ማግኛ ይሆን ዘንድ ያዘጋጀነው መርሃግብር ላይ ይገኙ ዘንድ ልንጋብዛችኹ ወደድን። በዝግጅቱ ስለ ኮሚኒቲ ኢምፓክት/ community imp!act ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያገኙበታል፣ አዘጋጅ ግብረ ሃይል አባላትን ይተዋወቃሉ፣ ከጀርባ ስላሉ ድርጅቶችም ያውቃሉ።እንዲሁም ይህን አላማ ለመደገፍ ከሚገኙ የስዊዝ ማህበራት ተወካዮችና ግለሰቦች ለመተዋወቅ እድሉን ያገኛሉ።በዝግጅቱ ባህላዊ የሱዳንና የኢትዮጵያ ምግቦች የተዘጋጁ ሲሆን ፣ በባህላዊ ሙዚቃና ውዝዋዜ እራስዎን ዘና እያደረጉ ባህልዎን የሚያስተዋውቁበት ክብር የሚሰጡበት ዕለት ይሆናል። ባህላዊ ምግብ በመሸጥ የሚገኘውን ገቢ  ኮሚኒቲ ኢምፓክት/ community imp!act ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉትን ወጭ ለመሸፈን ይውላል። ዝግጅቱ የሚኪያሄድብት አድራሻና ዕለት እንደሚከተለው ነው።

                                           26 January 2019, 6pm - 10 pm

            Impact Hub, Event space Bogen D: Viaduktstrasse 93, 8005 Zürich

በዕለቱ ተገኝተው የዝግጅቱ ተካፋይ እንዲሆኑና ለባህልዎና ማህበራት ድጋፍዎን ያሳዩ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።


تأثير المجتمع. (community imp!act)                          
انت الصانع ولكنك لأتعرف.التغير الحقيقى فقط عندما ينبع من الداخل، نعتقد التقدم يحدث عندما الناس تتواصل وتتبادل تطلعاتهم.
اتخاذ الإجراءات استنادا الى    نقاط القوة لديهم، والخاصة بتحدياتهم .

اللاجئين / المهاجر ين  يواجهون العديد من التحديات.
الاندماج فى المجتمع السويسري والثقافة ، فهم النظام السويسري .
اندماج فى سوق العمل السويسري . تعلم اللغة المحلية هلم جرا.
هذا هو السبب نحن ملتزمون فى دعم اللاجئين ومجتمعات المهاجرين فى زيورخ للتفكير والعمل من اجل، وبأنفسهم .
المجتمعات لديها القدرة للرد عندما يملكون القضية الذى يكافحون معه.
هذه القدرة لايزال يتعين الكشف عنها ورعايتها .
بالتالي فإننا نسعى لمرافقتهم اى اللاجئين وهى تمض على الملكية لتحدياتها . السيترة والعمل عليها.
تأثير المجتمع هو ورشة عمل لمدة بين ٣ الى ٥ ايّام حيث تتعرف المجتمعات على تحديتها  المشتركة.
فكرة حل العصف الذهني ووضعها فى خطط العمل الملموس واختبارها على الفور.
٥- أسباب لماذا يجب عليك المشاركة.
١- اكشف انت والمجتمع الخاص بك المُحتملة .
٢- تعلم التصرف من قوتك وقوة مجتمعك.
٣- تعلم كيفية إعداد المشروع الخاص بك أو المجتمع.
٤- العمل مع الخبراء عبر مختلف التخصصات وجمع الخبرات القيمة.
٥- تطوير الكفاءة فى الاتصالات ، بناء فريق  وتطوير المشاريع.

لتفسير الاتصال على الرقم التالى: ٠٧٩٧٣١١٣٣٨
وشكرا.  جبريل